Skip to main content
x
Harer

የዓለም ሥጋ ደዌ ቀን

የ25ኛ ው የዓለም ሥጋ ደዌ ቀን  በሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በ ሐረር ከተማ መነሻውን ከመድሃንያለም ቤ/ክ መድረሻውን በክልሉ ምክርቤት በፖሊስ ባንድ የታጀበ የእግር ጉዞ በማድረግ የግንዛቤ ስራ ተሰርቷል፡፡