በኢትዮጵያ ለ25ኛ ጊዜ በዓለም ለ7ዐኛ ጊዜ በሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በ ሐረር ከተማ በክልሉ ምክርቤት በፖናል ውይይት ‹‹ሥጋ ደዌን አንዘንጋው›› ‹‹Don’t forget Leprosy ›› በሚል መሪ ቃል ተከብሯል፡፡

በኢትዮጵያ ለ25ኛ ጊዜ በዓለም ለ7ዐኛ ጊዜ በሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በ ሐረር ከተማ በክልሉ ምክርቤት በፖናል ውይይት ‹‹ሥጋ ደዌን አንዘንጋው›› ‹‹Don’t forget Leprosy ›› በሚል መሪ ቃል የሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክትል ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ሮዛ ኡመር እና ጥሪ የተደረገላቸው የሚ/ር መስሪያቤት የክብር እንግዶች እና የአጋር ድርጅቶች በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል፡፡

World Leprosy date in Harar  will be celebrated on 28th of January 2024. Different stakeholders from the Government, Private sector, Civic organizations and Members are expected to attend. This celebration will be the 25th in Ethiopia and 70th internationally

ENAPAL General Assembly meeting will be held at ENAPAL Office Meeting hall. ENAPAL Members, Government officials, Private sector representatives and other stakeholders are expected to attend.